proflisence@gmail.com 0118284038 8864/ Free Call
news

Food, Medicine and Health care and Control Authority

Wed, March 4, 2020 30°C,Ethiopian
thumb
news

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሰራተኞች መረዳጃ ማህበር መተዳደሪያ ደንብ አጸደቀ።

posted: 2024-02-23 12:50:15 Minutes ago

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የሰራተኞች መረዳጃ ማህበር መተዳደሪያ ደንብ አጸደቀ። ፨፨፨፨፨ በውይይቱም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያዋቀረው የሰራተኞች የመረዳጃ ማህበር በመስሪያ ቤቱ ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች በአብሮነትና በደስታ ችግሮችን የሚካፈልበት፣ ማህበራዊ ግዴታን የሚወጣትበት፣ የመተሳሰብ ባህልን የሚጠናከርበት እና ጥሩ የስራ የሚዳብርበት እንደሆነ ተገልጿል ። የሰራተኛ የመረዳጃ ማህበሩ አወቃቀር፣ተግባርና ሀላፊነት እንዲሁም የማህበሩ የኮሚቴ አባላት የስራ ድረሻ እና መተዳደሪያ ደንብ በተመለከተ ለአዲስና ለነባር የተቋሙ ስራተኞች ይፋ ተደርጓዋል ። በመተዳደሪያ ደንቡ ላይ የተካተቱ ማህበራዊ ጉዳዮች ማለትም ሰርግ፣ወሊድ፣ ሽኝት፣እክል ወይም ሀዘን ፣ ህመም እንዲሁም የሰራተኞች መዝናኛ ላይ ማህበሩ የሚያደርገውን ተግባራት አሰራርና ዝርዝር ሁኔታ ላይ ውይይት ታካሄዶባቸዋል። በተጨማሪም የማህበሩ ግዴታ፣ የማህበሩን ገቢ በተመለከተ ፣አባላት የወርሃዊ ክፍያ ሁኔታ፣ የአባለቶች መብትና ግዴታ እንዲሁም ቅጣትን በተመለከተ ሰፊ ውይይት ተካሄዶባቸው። የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን